#አንዲትእናት #ድንቅልጆች #እሁድንበኢቢኤስ #ebstv #እሁድንበኢቢኤስ #ድንቅልጆች #ebc #anchormedia #seifuonebs
ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥልን ከዚህ ቆሻሻ አለም ወደሱ መጠጋት መታደል ፣መከበር፣
ነው
God blessed this beloved family and wishes long stay
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Enemlew alem bekagn blew kealem yeteleyu kehonu lemn tkertsachewalek min aynet gud new genzeb lemaggnet kehone belela mokr benatk enkfat athunbachew
አለም በቃኝ ብለው ለመነኑ መናንያን የጥሞና እና የፅሎት ጊዜ እንስጣቸው።
Metdele.nwe.amelake.endnate..yetran.kezeche.koshasha.alme
Wendime ensu gar kemehedik befit meteyeki neberebiki menfesaw bota honek almawi kilasikal ayidebirhim libona yistik mastewalun yistike
ነጠላ ልበስ
የት ነው ቦታው
መመረጥ ነው
❤❤❤❤❤❤❤
ጋዜጠኛው ክላሲካሉን አስተካክል ነጠላ ልበስ ወይስ ለይቱዩብ ነው እምትሰራው ሆ 😢
መታደል ቀናሁ።
በርከታቸው ይደርብን
እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምርልን
ጋዜጠኛው ግን መጀመሪያ መንፋሳዊ መሆን ነበርብህ ለጥያቄህም ለሁሉም ለመናንያን ቃለ መጠይቅ አድርገህ ማጀቢያ ሙዚቃ እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን
መመረጥ ነው ፈጣሪ ወዳንተ መልስን ለንስሀ እብቃን የኔ አባት መድሀኒያለም
እግዚአብሔር አንተ ትልቅ ነህ ❤
ህፃናቶቹ ግን ይሄ አድካሚ አለም በያዩት ይሻላል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቸው
Bebetu yatsnachu
Tefeteke tefeteke keyete metake
Tefeteke tefeteke keyete metake